am_tq/1jn/05/16.md

426 B

አንድ አማኝ፣ ወንድሙ ሞት የማይገባውን ኃጢአት ሲሠራ ቢያየው ምን ሊያደርግ ይገባል?

አንድ አማኝ፣ ወንድሙ ሞት የማይገባውን ኃጢአት ሲሠራ ቢያየው እግዚአብሔር ለወንድሙ ሕይወትን ይሰጠው ዘንድ ሊጸልይለት ይገባል

ዓመፃ ሁሉ ምንድነው?

ዓመፃ ሁሉ ኃጢአት ነው