am_tq/1jn/05/13.md

249 B

አማኞች በእግዚአብሔር ፊት ያላቸው ድፍረት ምንድነው?

አማኞች የትኛውንም ነገር እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቢለምኑ እርሱ እንደሚሰማቸው ድፍረት አላቸው