am_tq/1jn/04/01.md

735 B

መንፈስን ሁሉ እንዳያምኑ ዮሐንስ አማኞችን የሚያስጠነቅቀው ለምንድነው?

ዮሐንስ አማኞችን የሚያስጠነቅቃቸው ብዙ ሐሰተኛ ነቢያት ወደ ዓለም ስለወጡ ነው

የሚናገረው የእግዚአብሔር መንፈስ መሆኑን እንዴት ለማወቅ ትችላለህ?

ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚመሰክር መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው

ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማይመሰክረው የትኛው መንፈስ ነው?

ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማይመሰክረው የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው