am_tq/1jn/03/23.md

632 B

ዮሐንስ አማኞችን የሚያስታውሳቸው ስለ የትኛው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነው?

ዮሐንስ አማኞችን የሚያስታውሳቸው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዲያምኑና እርስ በእርሳቸው እንዲዋደዱ ስለ ተሰጣቸው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነው

እግዚአብሔር በውስጣቸው እንደሚኖር ያውቁ ዘንድ እርሱ የሰጣቸው ምንድነው?

እግዚአብሔር በውስጣቸው እንደሚኖር ያውቁ ዘንድ እርሱ መንፈስ ቅዱስን ሰጥቷቸዋል