am_tq/1jn/03/16.md

889 B

ፍቅር ምን እንደሆነ እንዴት እናውቃለን?

ክርስቶስ ነፍሱን ስለ እኛ ስለ ሰጠ ፍቅር ምን እንደ ሆነ እናውቃለን

አንድ የተቸገረ ወንድም በሚኖርበት ጊዜ ሌላው አማኝ የእግዚአብሔርን ፍቅር የሚያሳየው እንዴት ነው?

አንድ የተቸገረ ወንድም በሚኖርበት ጊዜ ሌላው አማኝ በዚህ ዓለም ገንዘብ በመርዳት የእግዚአብሔርን ፍቅር ያሳየዋል