am_tq/1jn/03/13.md

495 B

ቃየን የክፋት ልጅ መሆኑን ያሳየው እንዴት ነበር?

ቃየን የክፋት ልጅ መሆኑን ያሳየው ወንድሙን በገደለ ጊዜ ነበር

አንድ ሰው የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን የሚያሳየው ለአማኞች ምን ዓይነት አመለካከት ሲኖረው ነው?

አንድ ሰው የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን የሚያሳየው ለአማኞች የፍቅር አመለካከት ሲኖረው ነው