am_tq/1jn/03/01.md

917 B

አባት ከፍቅሩ የተነሣ በአማኞች ውስጥ ያኖረው ምንድነው?

አባት በእነርሱ ያኖረው የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው የሚጠሩበትን ስም ነው

አባት ከፍቅሩ የተነሣ በአማኞች ውስጥ ያኖረው ምንድነው?

አባት በእነርሱ ያኖረው የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው የሚጠሩበትን ስም ነው

ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ አማኞች ምን ይሆናሉ?

ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ አማኞች ክርስቶስን ይመስላሉ፣ እርሱ እንዲሁ እንዳለም ያዩታል

በክርስቶስ ተስፋ የሚያደርግ እያንዳንዱ አማኝ ራሱን በሚመለከት የሚያደርገው ምንድነው?

በክርስቶስ ተስፋ የሚያደርግ እያንዳንዱ አማኝ ራሱን ያነጻል