am_tq/1jn/02/27.md

278 B

ክርስቶስ በመምጣቱ በሚገለጥበት ጊዜ በልጁ የሚኖሩ ምን ዓይነት ስሜት ይኖራቸዋል?

በልጁ የሚኖሩ ክርስቶስ በመምጣቱ በሚገለጥበት ጊዜ ድፍረት ይሆንላቸዋል፣ አያፍሩምም