am_tq/1jn/02/15.md

572 B

ዮሐንስ፣ አማኞች በዓለም ስላሉ ነገሮች አመለካከታቸው ምን መሆን አለበት ይላል?

አማኝ ዓለምን ወይም በዓለም ያለውን መውደድ የለበትም ይላል

ዮሐንስ ከአባት አይደሉም ብሎ የሚጠራቸው በዓለም ያሉ ሦስት ነገሮች ምንድናቸው?

እርሱ፣ በዓለም ያሉና ከአባት ያልሆኑ ብሎ የሚጠራቸው የሥጋን ምኞት፣ የዓይንን አምሮትና ከንቱ የሆነውን የሕይወት ክብር ነው