am_tq/1co/16/17.md

270 B

እስጢፋኖስ፣ ፈርዶናጥስና አካይቆስ ለጳውሎስ ያደረጉት ምን ነበር?

የቆሮንቶስ ቅዱሳን አጠገቡ ባለ መኖራቸው የጐደለውን በመሙላት የጳውሎስ መንፈስ አሳርፈዋል፡፡