am_tq/1co/16/15.md

488 B

ከቆሮንቶስ ሰዎች መካከል ቅዱሳንን ለማገልገል ራሳቸውን የሰጡ እነማን ነበሩ?

የእስጢፋኖስ ቤተ ሰቦች ቅዱሳንን ለማገልገል ራሳቸውን ሰጥተዋል፡፡

የእስጢፋኖስ ቤተ ሰቦችን በተመለከተ ጳውሎስ የቆሮንቶስ ቅዱሳን ምን እንዲያደርጉ ነው የሚነግራቸው?

ለእንዲህ ያሉ ሰዎች እንዲገዙ ይነግራቸዋል፡፡