am_tq/1co/15/56.md

385 B

የሞት መንደፊያ ምንድነው፤ የኀጢአትስ ኀይል ምንድነው?

የሞት መንደፊያ ኀጢአት ነው፤ የኀጢአትም ኀይል ሕግ ነው፡፡

እግዚአብሔር ድል የሚሰጠን በማን በኩል ነው?

እግዚአብሔር ድል የሚሰጠን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ነው፡፡