am_tq/1co/15/42.md

1.1 KiB

ሥጋ ሁሉ አንድ ዐይነት ነውን?

አይደለም፤ የሰው፣ የእንስሳ፣ የወፎችና የዓሣ ሥጋ የተለያየ ነው፡፡

ከሙታን ስንነሣ ሁኔታችን ምን ይመስላል?

የሚነሣው የማይበሰብስ መንፈሳዊ አካል ነው፤ በክብርና በኀይል ይነሣል፡፡

የሚበሰብሰው አካላችን የሚዘራው እንዴት ነው?

እንደ ተፈጥሮአዊ አካል በውርደትና በድካም ይዘራል፡፡