am_tq/1co/15/37.md

331 B

የተዘራው ዘር ወደ ፊት የሚበቅለውን ይመስላልን?

የተዘራው ዘር ወደ ፊት የሚበቅለውን አይመስልም፡፡

ሥጋ ሁሉ አንድ ዐይነት ነውን?

አይደለም፤ የሰው፣ የእንስሳ፣ የወፎችና የዓሣ ሥጋ የተለያየ ነው፡፡