am_tq/1co/15/33.md

421 B

ጳውሎስ የቆሮንቶስ ሰዎች ምን እንዲያደርጉ ያዝዛል?

ወደ ሰከነ ልቦናቸው እንዲመለሱ፣ በጽድቅ እንዲኖሩና ኀጢአትን እንዳያደርጉ ያዝዛቸዋል፡፡

የቆሮንቶስ ሰዎችን ለማሳፈር ጳውሎስ ምንድነው የሚለው?

አንዳንዶቹ እግዚአብሔርን እንደማያውቁ ይናገራል፡፡