am_tq/1co/15/27.md

427 B

ሁሉን ነገር ከእግሩ ሥር አስገዝቶለታል ሲል የማይጨምረው ማንን ነው?

ሁሉ ነገር በክርስቶስ ሥር እንዲገዛ ያደረገውን እግዚአብሔርን አይጨምርም፡፡

እግዚአብሔር አብ ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ ወልድ ምንድነው የሚያደርገው?

ወልድ ራሱ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል፡፡