am_tq/1co/15/12.md

1.0 KiB

ከቆሮንቶስ አማኞች አንዳንዶቹ ትንሣኤን በተመለከተ ምን እያሉ እንደ ነበር ነው ጳውሎስ የሚናገረው?

አንዳንዶቹ የሙታን ትንሣኤ የለም ይሉ እንደ ነበር ጳውሎስ ይናገራል፡፡

የሙታን ትንሣኤ ከሌለ ምን ማለት እንደ ሆነ ነው ጳውሎስ የሚናገረው?

የሙታን ትንሣኤ ከሌለ ክርስቶስም አልተነሣም ማለት መሆኑን፣ የጳውሎስና የሌሎችም ስብከት ከንቱ መሆኑን፣ የቆሮንቶስ ሰዎችም እምነት ከንቱ መሆኑን ጳውሎስ ይናገራል፡፡