am_tq/1co/15/08.md

557 B

ክርስቶስ ከሞት ከተነሣ በኃላ ለማን ታየ?

ከሞት ከተነሣ በኃላ ክርስቶስ ለኬፋ ታየ፤ ቀጥሎም ለዐሥራ ሁለቱ ታየ፤ ከአምስት መቶ ለሚበልጡ ወንድሞችና እኅቶች በአንድ ጊዜ ታየ፤ ለያዕቆብና ለሐዋርያቱ ለጳውሎስም ታየ፡፡

ጳውሎስ ከሐዋርያቱ ያነሰ መሆኑን የሚናገረው ለምንድነው?

ይህን ያለው የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ስላሳደደ ነው፡፡