am_tq/1co/15/01.md

433 B

ለወንድሞችና ለእኅቶች ጳውሎስ ማሳሰብ የፈለገው ምንድነው?

እርሱ ስለ ሰበከው ወንጌል ያሳስባቸዋል፡፡

የቆሮንቶስ ሰዎች ጳውሎስ በሰበከው ወንጌል እንዲድኑ ማድረግ ያለባቸው ምንድነው?

እርሱ የሰበከውን ቃል አጥብቀው ከያዙ፣ እንደሚድኑ ጳውሎስ ነግሮአቸዋል፡፡