am_tq/1co/14/17.md

292 B

በልሳን አሥር ሺህ ቃሎች ከመናገር ይልቅ፣ ምን ማድረግ እንዳለበት ነው ጳውሎስ የሚናገረው?

ሌሎችን ለማስተማር በአእምሮው አምስት ቃሎች ቢናገር እንደሚሻል ጳውሎስ ይናገራል፡፡