am_tq/1co/13/04.md

2.0 KiB

ጳውሎስ ድኾችን ለመመገብ ያለውን ሁሉ ቢሰጥም፣ ሰውነቱንም እንዲቃጠል ለእሳት ቢዳርግም ይህ ሁሉ ከንቱ ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

ፍቅር ከሌለው እነዚህን ነገሮች ሁሉ ቢያደርግ እንኳ ምንም አይጠቅመውም፡፡

ከፍቅር ባሕርያት ጥቂቶቹ ምንድናቸው?

ፍቅር ታጋሽ ነው፤ ደግሞም ቸር ነው፤ አይመቀኝም አይመካም፤ አይታበይም፤ ተገቢ ያልሆነ ነገር አያደርግም፤ ራስ ወዳድ አይደለም፤ አይበሳጭም፤ በደልን አይቈጥርም፤ ከእውነት ጋር እንጂ በዐመፅ ደስ አይሰኝም፡፡ ሁልጊዜ ይታገሣል፤ ሁልጊዜ ያምናል፤ ሁልጊዜ ተስፋ ያደርጋል፤ ሁልጊዜ ጸንቶ ይቆማል፡፡