am_tq/1co/12/30.md

400 B

ጳውሎስ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ምን እንዲፈልጉ ነው የሚነግራቸው?

የበለጠውን ስጦታ እንዲፈልጉ ይነግራቸዋል፡፡

ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ክርስቲያኖች እንደሚያሳይ የሚናገረው ምንድነው?

ከሁሉ የሚበልጠውን መንገድ እንደሚያሳያቸው ይናገራል፡፡