ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሐዋርያትን፣ ቀጥሎ ነቢያትን፣ ሦስተኛ መምህራንን፣ ታምራት አድራጊችን የመፈወስ ስጦታዎች ያላቸውን፣ ሌሎችን የመርዳት ስጦታ ያላቸውን፣ በልዩ ልዩ ልሳን የመናገር ስጦታ ያላቸውን ሰዎች መድቦአል፡፡