am_tq/1co/12/09.md

481 B

መንፈስ የሚሰጣቸው አንዳንድ ስጦታዎች ምንድናቸው?

አንዳንዶቹ እምነት፣ የፈውስ ስጦታ፣ ኀይል፣ ትንቢት፣ መናፍስትን መለየት፣ የተለያዩ ዐይነት ልሳኖችና ልሳኖችን መተርጐም ናቸው፡፡

እያንዳንዱ የሚቀበለውን ስጦታ የሚወስን ማን ነው?

መንፈስ እንደ ፈቀደ ለእያንዳንዱ ስጦታዎች ይሰጣል፡፡