am_tq/1co/12/01.md

379 B

ጳውሎስ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ስለ ምን እንዲያውቁ ነው የሚፈልገው?

ስለ መንፈሳዊ ስጦታዎች እንዲያውቁ ይፈልጋል፡፡

በእግዚአብሔር መንፈስ የሚናገር ምን ማለት ነው የማይችለው?

‹‹ኢየሱስ የተረገመ ነው›› ማለት አይችልም፡፡