am_tq/1co/10/31.md

674 B

ለእግዚአብሔር ክብር ማድረግ ያለብን ምንድነው?

መብላትና መጠጣትን ጨምሮ ማንኛውንም ነገር ለጌታ ክብር ማድረግ አለብን፡፡

ለአይሁዶች፣ ለግሪኮችና ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን መሰናከያ መሆን የሌለብን ለምንድነው?

እነርሱ እንዲድኑ መሰናከያ መሆን የለብንም፡፡

ለአይሁዶች፣ ለግሪኮችና ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን መሰናከያ መሆን የሌለብን ለምንድነው?

እነርሱ እንዲድኑ መሰናከያ መሆን የለብንም፡፡