am_tq/1co/10/20.md

1.2 KiB

አሕዛብ መሥዋዕት የሚያቀርቡት ለማን ነው?

ይህን የሚያቀርቡት ለአጋንንት እንጂ፣ ለእግዚአብሔር አይደለም፡፡

ጳውሎስ የቆሮንቶስ አማኞች ከአጋንንት ጋር እንዲተባበሩ ስለማይፈልግ ምን ማድረግ እንደሌለባቸው ነው የሚነግራቸው?

ጳውሎስ የጌታን ጽዋና የአጋንንትን ጽዋ መጠጣት እንደማይችሉ፣ የጌታን ማዕድና የአጋንንትን ማዕድ መካፈል እንደማይችሉ ይነግራቸዋል፡፡

እንደ አማኞች ከአጋንንት ጋር ብንተባበር የሚገጥመን ችግር ምንድነው?

ጌታን የማስቀናት ችግር ይገጥመናል፡፡