am_tq/1co/10/14.md

451 B

ጳውሎስ የቆሮንቶስ አማኞችን የሚያስጠነቅቀው ከምን እንዲሸሹ ነው?

ከጣዖት እንዲሸሹ ያስጠነቅቃቸዋል፡፡

አማኞች የሚባርኩት የበረከት ጽዋ ምንድነው፤ የሚቆርሱት እንጀራስ ምንድነው?

ጽዋው የምንካፈለው የክርስቶስ ደም ነው፤ እንጀራው የምንካፈለው የክርስቶስ ሥጋ ነው፡፡