ጳውሎስ ሽልማት ለማግኘት መሮጥ እንዳለበት ይናገራል፡፡
ጳውሎስ የሚሮጠው የማይጠፋውን አክሊል ለመቀበል ነው፡፡
ጳውሎስ ይህን የሚያደርገው ለሌሎች ከሰበከ በኃላ እርሱ ውድቅ ሆኖ እንዳይቀር ነው፡፡