am_tq/1co/09/21.md

392 B

ከሕግ ውጪ ያሉትን ለመመለስ ጳውሎስ እንደ ማን ሆነ?

ከሕግ ውጪ ያሉትን ለመመለስ ጳውሎስ ከሕግ ውጪ እንዳለ ሰው ሆነ፡፡

ጳውሎስ ይህን ሁሉ የሚያደርገው ለምንድነው?

ይህን የሚያደርገው ከወንጌል በረከት እንዲከፈል ስለ ወንጌል ብሎ ነው፡፡