am_tq/1co/09/19.md

374 B

ጳውሎስ ለሰው ሁሉ ራሱን ባርያ ያደረገው ለምንድነው?

ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር ማምጣት እንዲችል ጳውሎስ ለሰው ሁሉ ባርያ ሆነ፡፡

አይሁድን ለመመለስ ጳውሎስ እንደ ማን ሆነ?

አይሁድን ለመመለስ ጳውሎስ እንደ አይሁዳዊ ሆነ፡፡