am_tq/1co/09/15.md

231 B

ጳውሎስ አልመካበትም ያለው ምንድነው፤ የማይመካበትስ ለምንድነው?

ጳውሎስ ወንጌልን በመስበኩ አይመካም፤ ወንጌልን መስበክ ግዴታው ነው፡፡