am_tq/1co/09/01.md

566 B

ጳውሎስ ለሐዋርያነቱ የሚያቀርበው ማረጋገጫ ምንድነው?

የቆሮንቶስ አማኞች በጌታ የድካሙ ፍሬ መሆናቸው እርሱ የጌታ ሐዋርያ ለመሆኑ ማረጋገጫ እንደሆነ ጳውሎስ ይናገራል፡፡

ጳውሎስ ለሐዋርያቱ የሚያቀርበው ማረጋገጫ ምንድነው?

የቆሮንቶስ አማኞች በጌታ የድካሙ ፍሬ መሆናቸው እርሱ የጌታ ሐዋርያ ለመሆኑ ማረጋገጫ እንደሆነ ጳውሎስ ይናገራል፡፡