am_tq/1co/08/08.md

534 B

የምንበላው ምግብ ወደ እግዚአብሔር ሊያቀርበን ወይም አንዳች ነገር ሊያጐድልብን ይችላልን?

ምግብ ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላ የምናጐድለው፣ ብንበላ የምናተርፈው የለም፡፡

ነጻነታችን ምን እንዳይሆን መጠንቀቅ አለብን?

ነጻነታችን በእምነቱ ደካማ የሆነውን ለማሰናከል ምክንያት እንዳይሆን መጠንቀቅ አለብን፡፡