am_tq/1co/05/09.md

552 B

ጳውሎስ ለቆሮንቶስ አማኞች ከእነማን ጋር እንዳይተባበሩ ነው የሚነግራቸው?

ጳውሎስ ከሴሰኞች ጋር እንዳይተባበሩ ይነግራቸዋል፡፡

ጳውሎስ ከማንኛውም የዝሙት ኀጢአት ከሚፈጽም ሰው ጋር አትተባበሩ ማለቱ ነውን?

ጳውሎስ የዚህ ዓለም ዐመፀኛ ሰዎችን ማለቱ አይደለም፤ ከእንዲህ ዐይነት ሰዎች ለመራቅ ከዚህ ዓለም መውጣት ያስፈልግ ነበር፡፡