am_tq/1co/05/06.md

433 B

መጥፎ ፀባይንና ኀጢአትን ጳውሎስ ከምን ጋር ነው ያነጻጸረው?

ከእርሾ ጋር ያነጻጽረዋል፡፡

ቅንነትና እውነት ለተሰኙት ጳውሎስ የተጠቀመው ተለዋጭ ዘይቤ ምንድነው?

ቅንነትና እውነት ለተሰኙት ጳውሎስ የተጠቀመው ተለዋጭ ዘይቤ እርሾ የሌለበት ቂጣ የሚለውን ነው፡፡