ጰውሎስ ጢሞቴዎስን ወደ ቆሮንቶስ አማኞች የላከው በክርስቶስ ያለውን የሕይወት አካሄዱን እንዲያሳስባቸው ነበር፡፡
አንዳንዶቹ እብሪተኞች ነበሩ፤ ጳውሎስ ወደ እነርሱ እንደማይመጣ በማሰብ ነበር የሚኖሩት፡፡