ያቤጽ ወደ እስራኤል አምላክ የጸለየው ጸሎት ምን ነበር?
እሱ የጸለየው እግዚአብሔር እንዲባርከው፤ግዛቱን እንዲያሰፋለት ፤ ጉዳት እንዳይሰማው ከጠላት ጥቃት እንዲጠብቀው ነበር።
ያቤጽ ወደ እስራኤል አምላክ የጸለየው ጸሎት ምን
እሱ የጸለየው እግዚአብሔር እንዲባርከው፤ግዛቱን እንዲያሰፋለት ፤ ጉዳት እንዳይሰማው ከጠላት ጥቃት እንዲጠብቀው ነበር።
የያቤጽ ጸሎት ተመልሶ ነበር?
አዎን እግዚአብሔር የለመነውን ሰጠው