am_tq/psa/31/23.md

8 lines
411 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እግዚአብሔር ታማኝ ለሆኑ ተከታዮቹ ምን ያደርጋል?
እግዚአብሔር ታማኝ የሆኑትን ይጠብቃል ነገር ግን ትዕቢተኞችን የእጃቸውን ይከፍላቸዋል። [31:23]
# ዳዊት በእግዚአብሔር ለሚታመኑ ሰዎች ምን ምክር ሰጣቸው?
ብርቱ አና ጠንካራ እንዲሆኑ ነገራቸው። [31፡24]