am_tq/dan/08/01.md

8 lines
458 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ዳንኤል ሁለተኛውን ራዕይ መቸ አየ?
ዳንኤል ሁለተኛውን ራዕይ ያየው ብልጣሶር በነገሠ በሦስተኛው ዓመት አየ። [ 8:1]
# ዳንኤል ራሱን በራዕይ ያየው የት ሆኖ ነበር?
በዔላም አውራጃ በግንብ በታጠረው በሱሳ ከተማ ሆኖ ራሱን በራእይ አየ፤እሱም በኡላይ ወንዝ አጠገብም ቆሞ ነበር። [ 8:2]