am_tq/2ki/04/25.md

8 lines
483 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እስኪሞት ድረስ ሕፃኑ የተቀመጠው የት ነበር?
እስኪሞት ድረስ ሕፃኑ እናቱ ጭን ላይ ነበር የተቀመጠው፡፡
# ግያዝ ሴትዮዋን ሁሉ ነገር ደኅና ነው ወይ ብሎ ሲጠይቃት ምን በማለት ነበር የመለሰችው?
ግያዝ ሴትዮዋን ሁሉ ነገር ደኅና ነው ወይ ብሎ ሲጠይቃት፣ ‹‹ሁሉ ነገር ደኅና ነው›› ነበር ያለችው፡፡