am_tq/1ch/04/09.md

12 lines
690 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ያቤጽ ወደ እስራኤል አምላክ የጸለየው ጸሎት ምን ነበር?
እሱ የጸለየው እግዚአብሔር እንዲባርከው፤ግዛቱን እንዲያሰፋለት ፤ ጉዳት እንዳይሰማው ከጠላት ጥቃት እንዲጠብቀው ነበር።
# ያቤጽ ወደ እስራኤል አምላክ የጸለየው ጸሎት ምን
እሱ የጸለየው እግዚአብሔር እንዲባርከው፤ግዛቱን እንዲያሰፋለት ፤ ጉዳት እንዳይሰማው ከጠላት ጥቃት እንዲጠብቀው ነበር።
# የያቤጽ ጸሎት ተመልሶ ነበር?
አዎን እግዚአብሔር የለመነውን ሰጠው