12 lines
1.1 KiB
Markdown
12 lines
1.1 KiB
Markdown
|
# የአባቱን ፈቃድ ያደረገው ከሁለቱ የትኛው ልጅ ነው?
|
||
|
|
||
|
የመጀመሪያው። [21:31]
|
||
|
|
||
|
# ከሊቀ ካህናት እና ጸሐፍት በፊት ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በመግባት ግብር ሰብሳቢዎች እና ጋለሞታዎች ይቀድማሉ ሲል ኢየሱስ የተናገረው ለምን ነበር?
|
||
|
|
||
|
እነርሱ ዮሐንስን አምነውበት ስለነበር፣ ነገር ግን ሊቀ ካህናቱ እና ጸሐፍቱ በዮሐንስ ስላላመኑ እነዚያ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንደሚገቡ ኢየሱስ ተናገረ። [21:31]
|
||
|
|
||
|
# ከሊቀ ካህናት እና ጸሐፍት በፊት ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በመግባት ግብር ሰብሳቢዎች እና ጋለሞታዎች ይቀድማሉ ሲል ኢየሱስ የተናገረው ለምን ነበር?
|
||
|
|
||
|
እነርሱ ዮሐንስን አምነውበት ስለነበር፣ ነገር ግን ሊቀ ካህናቱ እና ጸሐፍቱ በዮሐንስ ስላላመኑ እነዚያ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንደሚገቡ ኢየሱስ ተናገረ። [21:32]
|