am_tq/exo/36/35.md

4 lines
272 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ባስልኤል መወርወሪያዎቹን ያደረጋቸው የት ቦታ ላይ ነው?
መወርወሪያዎቹን ከዳር እስከ ዳር እንዲደርሱ ከታች ወደ ላይ በሳንቃዎቹ በመካከሉ ላይ አደረጋቸው፡፡ [36: 33-37]