am_tn/psa/018/013.md

618 B

ያህዌ በሰማያት አንጐዳጐደ

የያህዌ ድምፅ እንደ መብረቅ ተሰማ

ልዑል

‹‹ልዑል›› የተባለው ያህዌ ነው፡፡

ፍላጻውን አስፈንጥሮ ጠላቶቹን በተናቸው… መብረቅ አዥጐድጉዶ አሳደዳቸው

ሁለቱም ዐረፍተ ነገር ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፡፡

ፍላጻውን አስፈንጥሮ ጠላቶቹን በተናቸው

እዚህ ላይ መብረቅ እንደ ፍላጻ ተነግሮአል፡፡

በተናቸው

‹‹በተለያየ አቅጣጫ አባረራቸው››