12 lines
1006 B
Markdown
12 lines
1006 B
Markdown
# ጎረቤቱን የሚሸነግል ሰው
|
|
|
|
ተናጋሪው የሚፈልገውን ነገር እንዲያደርግለት በማወቅ ሆን ብሎ ለጎረቤቱ እውነት ያልሆነውን ነገር መንገር፡፡
|
|
|
|
# ለገዛ እግሩ መረብ ይዘረጋል
|
|
|
|
ተናጋሪው የሰውን ጉራ ሰውየው እንዲያዝ ወጥመድ ከማዘጋጀት ጋር አነጻጽሮታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ያንን ሰው በወጥመድ ለመያዝ ወጥመድ ማዘጋጀት” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ክፉ ሰው በራሱ ኃጢአት በወጥመድ ይያዛል
|
|
|
|
ክፉ ሰው ኃጢአትን ሲሰራ ወደ ወጥመድ እየሄደ እንደሆነ ያህል ነው፡፡ በሌሎች ሰዎች ላይ ክፋትን ለማድረግ ይመኛል፤ ነገር ግን እርሱ የሰራውን ነገር ራሱን ለመቅጣት እግዚአብሔር ይጠቀምበታል፡፡ (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)
|