1.2 KiB
1.2 KiB
ነገርን መሰወር
“አንዳንድ ነገሮችን በምስጢር መያዝ”
ነገር ግን ክብር
አስጨምሬ ሊሞላ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ነገር ግን ክብር ነው” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)
መርምረህ አውጣት
“ይህንን ጉዳይ መርምረህ አውጣው” ወይም “እግዚአብሔር የሰወረውን ነገር መርምር”
ሰማያት ከፍ ያሉ እንደሆኑ፣ ምድርም ጥልቅ እንደሆነች ሁሉ፣ የነገስታት ልብም አይመረመርም
የንጉስ ልቦች ከሰማያትና ከምድር ግዝፈት ጋር ተነጻጽረዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የሰማያትን ከፍታና የምድርንም ጥልቀት አንድም ሰው ሊለካው እንደማይችል ሁሉ የነገስታትን ልብ አንድም ሰው ሊመረምረው አይችልም” (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
ሰማያት
ይህ ጸሐይን፣ ጨረቃንና ከዋክብትን ጨምሮ ከምድር በላይ የምናየውን ማኛውንም ነገር የሚያመለክት ነው፡፡