am_tn/pro/08/17.md

20 lines
977 B
Markdown

# ፍቅር
ይህ የሚያመለክተው ወንድማዊ ፍቅር ወይም ለጓደኛ ወይም ለቤተሰብ ያለንን ፍቅር ነው፡፡ ይህ በጓደኞችና በቤተዘመዶች መካከል ያለው ተፈጥሮአዊ ፍቅር ነው፡፡
# በትጋት
ጥንቃቄ የተሞላበትና የማያቋርጥ ጥረት
# ብልጥግናና ክብር በእኔ ዘንድ ናቸው
“ብልጥግናና ክብር አለኝ”
# ዘላቂነት ያለው ሃብትና ጽድቅ
ይህ “ሃብትና ክብር” ምን እንደሆነ ያብራራል፡፡ ይህ “ስለዚህ” በሚለው አያያዥ አረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ስለዚህ እኔ ለሚፈልጉኝ ዘላቂነት ያለው ሃብትና ጽድቅ እሰጣለሁ” (አያያዥ ቃላቶች የሚለውን ይመልከቱ)
# ጽድቅ
“በትክክለኛው መንገድ የመኖር ችሎታ”