am_tn/num/16/36.md

910 B

ከእሳቱ ውስጥ

ይሄ 250 ሰዎች ያቃጠለውን እሳት የሚያመለክት ነው፡፡

ሕይወታቸውን ያጡት ሰዎች

ሕይወት ማጣት የሚያመለክተው መሞታቸውን ነው፡፡“የሞቱት ሰዎች”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱ የተሰሩ ይሁኑ

“እነርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጥናዎቹን ነው፡፡ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡ “ካህኑ አልዓዛር ይጠፍጥፋቸው”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱ የተቀደሱ ናቸው…እነርሱ ምልክት ይሆናሉ

“እነርሱ”እና“እነርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጥናዎቹን ነው፡፡