am_tn/num/16/15.md

509 B

ከእነርሱ አንድ አህያ ስንኳ አልወሰድኩም

እዚህ ላይ አንድ “አህያ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አንድ ሰው ከሌላ ሰው ሊወስድ የሚችለውን ነገር ነው፡፡“ከእነርሱ አንዲት ነገር አልወሰድኩም፡፡አንድ አህያ እንኳን”(ነገርን በተለየ መንገድ መረዳት የሚለውን ይመልከቱ)

ጥና

ዕጣንን ለማጤስ የሚያገለግል ዕቃ፡፡